በብዛት የተነበቡ
- በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ
- በአፍሪካ ክትባት ከ50 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት መታደጉ ተገለጸ
- አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን መስጠቷ ተነገረ
- በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ይሰራል ተባለ
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች ሽልማት መድረክ እየተካሄደ ነው
- በአማራ ክልል በመገንባት ላይ ከሚገኙ ት/ቤቶች 75ቱ ተጠናቀቁ
- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመስኖ ልማት ከ22 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ
- ህብረተሰቡን ከተሳሳቱና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅ ብዙ መስራት ያስፈልጋል ተባለ
- የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው
- አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካሜሩን የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱዋላ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ከመጪው ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን በረራ ወደ 11 ከፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት ወደ ከተማዋ 7 ሳምንታዊ በረራዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ተመላክቷል።