Thursday, February 23, 2012
 
     



 
Top Stories:  
የናይል ተፋሰስ አገሮች ሕጋዊ የትብብር የስምምነት ማዕቀፍ ወሳኝ በሆነ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ አገሮች ሕጋዊ የትብብር የስምምነት ማዕቀፍ ወሳኝ በሆነ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ የናይል ቀን "የናይል ትብብር ለውኃ፣ ለኃይልና ለምግብ አቅርቦት" በሚል መሪ ቃል ዛሬ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በሚኒስቴሩ የተፋሰስ አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ ብሔራዊ የናይል ቀን ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሲከበር እንደገለጹት ቀደም ሲል በስድስት የተፋሰሱ አገሮች የተፈረመው የትብብር ማዕቀፍ በአገሮቹ ፓርላማ አልያም ርዕሳነ ብሔራት ጸድቆ ተግባራዊ ወደ ሚሆንበት ወሳኝ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ለአሥር ዓመታት ያህል በተፋሰስ አገሮቹ ውይይትና ድርድር ሲደረግበት የቆየው ይኸው የትብብር ሰነድ በየአገሮቹ ሲጸድቅ አስገዳጅ ሕግ ይሆንና ሰነዱን ገቢራዊ ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ ተግባራዊ እንቅስቃሴው ሲጀመርም ቀዳሚው ሥራ የናይል ተፋሰስ ቋሚ ኮሚሽን ማቋቋም እንደሚሆን ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል፡፡ ኮሚሽኑ በተፋሰሱ ውስጥ የሚካሄደውን ልማት የማቀድ፣ አተገባበሩን የመርዳት፣ የውኃ አጠቃቀሙን የመምራትና ውኃው በዘላቂነት ተጠብቆ ልማት ላይ እንደሚውል ዳይሬክተሩ አስረድተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለማካሄድ ስትወስን የትብብር መንፈሱን በማይነካ መልኩ እንደሆነ ገልጸው፣ የግድቡ ዲዛይን የታችኛው ተፋሰስ አገሮችን ተጠቃሚነትን ታሳቢ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ በተለይ ጎርፍ፣ ትነትና ደለልን በመከላከል ረገድ ግድቡ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን፣ ከግድቡ በሚመነጨው ኃይል አገሮቹን በኃይል አቅርቦት ማስተሳሰር የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡

1234567

 
 
  Online Radio Service  
 
FM and National Radio
   

ስነ ተዋልዶ (UNFPA)
የሰነ ተዋልዶ ጤና ከ UNFPA ጋር በመተባበር የሚቀርብ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም::

Monday, January 02, 2012.

Play
 
የሰነ ተዋልዶ ጤና ከ UNFPA ጋር በመተባበር የሚቀርብ ታህሳስ 16 ቀን 2004 ዓ.ም::

Monday, December 26, 2011

Play
 
የሰነ ተዋልዶ ጤና ከ UNFPA ጋር በመተባበር የሚቀርብ ህዳር 25 ቀን 2004 ዓ.ም::

Monday, December 05, 2011.

Play
 

More
 

ቶክ ሾው
ተጓዥ ነቃሽ ቀጥታ የስልክ ውይይት ረቡዕ የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday , February 22 , 2012.

Play
እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ቀጥታ የስልክ ውይይት ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2004 ዓ.ም::

Saturday, February 18, 2012.

Play
ተጓዥ ነቃሽ ቀጥታ የስልክ ውይይት ረቡዕ የካቲት 07 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday , February 15 , 2012

Play

More
 


ዜና
የመንግስት ዋነኛ ትኩረት መልካም ጉርብትና መፍጠርና የአገሪቱን የህዳሴ ጉዞ ወደ ስኬት ማሸጋገር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የመንግስት ዋነኛ ትኩረት መልካም ጉርብትና መፍጠርና የአገሪቱን የህዳሴ ጉዞ ወደ ስኬት ማሸጋገር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስት ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ።

 

ሙስና በአገሪቱ ዕድገት ላይ የሚያስከትለውን ቀውስ ለመግታት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና በአገሪቱ ዕድገት ላይ የሚያስከትለውን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለመግታት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሰላምና የልማት ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡

 

ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ሁሉም አካል ተቀናጅቶ መስራት እንዳለበት በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ኤጀንሲዎች ማህበር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ሁሉም አካል ተቀናጅቶ መስራት እንዳለበት በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ኤጀንሲዎች ማህበር አሳሰበ።

 

19ኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ለውጥ ምክር ቤት አገራዊ ስበሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለጀመረው የልማት እንቅስቃሴ ጥራት ያለው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጀመሩት ተቋማዊ የለውጥ አሰራር ተጠናክሮ መቀጠል ወሳኝ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስትር ዲኤታ አስገነዘቡ።

 

ምክር ቤቱ እስከ ፊታችን ሰኔ አጋማሽ ድረስ አጠቃላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እስከ ፊታችን ሰኔ አጋማሽ ድረስ አጠቃላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

 

የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ያስጀመረው የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ዓመታዊ ምርቱን በእጥፍ ለማሳደግ በ301 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስጀመረው የማስፋፊያ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የፋብሪካው ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ። ማስፋፊያው ብቅል ከውጭ ለማስገባት ይወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ያስቀራል።

 

በመንገዱ ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት እየፈጠረ ያለውን ችግር የሚያቃልል የተራራ ውሃ የሚያስተነፍስ መሣሪያ ሥራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር (ጃይካ) ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር ከጎሃጽዮን እስከ ደጀን ባለው መንገድ ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት እየፈጠረ ያለውን ችግር የሚያቃልል የተራራ ውሃ የሚያስተነፍስ መሳሪያ ሥራ አስጀመረ።

 

ኮርፖሬሽኑ ኢንዱስትሪዎች የ17 ሚሊዮን ብር የኤሌክትሪክ ሃይል እንደሰረቁኝ አረጋግጫለሁ ሲል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪዎች የ17 ሚሊዮን ብር የኤሌክትሪክ ሃይል እንደሰረቁኝ አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

 

የአዲስ አበባ መንገዶች ግንባታ ውስብስብ ችግሮች አሉበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገነቡ የአስፋልት መንገዶች የረዥም ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የብልሽት አደጋ ሲደርስባቸው ይታያል። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አዳዲስ መንገዶችን ያስገነባል እንጂ የዕድሜአቸው ማጠር ምክንያት የመመርመሩን ሥራ አላተኮረበትም። አብዛኞቹ መንገዶች ፍሳሽ በላያቸው እየተንሳፈፈባቸው ለነዋሪዎች ጤና ጠንቅ እየሆኑ ነው።

 

አፍሪካ ውስጥ ያሉት ቋንቋዎች ለጥናትና ምርምር አስቸጋሪ እንደሆኑ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ደኤታ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ከሁለት ሺ በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩበት አህጉር ብትሆንም ብዙዎቹ ቋንቋዎች ለፅሁፍ የማንጠቀምባቸው በመሆናቸው ለጥናትና ምርምር አስቸጋሪ እንደሆኑ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ደኤታ ተናገሩ።

 

  More News
ዜና (ሬዲዮ)
ዜና ሐሙስ ጠዋት የ ካቲት 15 ቀን 2004 ዓ.ም:: News Thursday Morning, February 23, 2012.
Play
 
ዜና መፅሔት ረቡዕ ምሸት የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም:: News Megazine Wednesday Evening, February 22, 2012.
Play
 
ዜና መፅሔት ረቡዕ ቀን የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም:: News Megazine Wednesday Afternoon, February 22, 2012.
Play
 
ዜና ረቡዕ ጠዋት የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም:: News Wednesday Morning, February 22, 2012.
Play
 
ዜና መፅሔት ማክሰኞ ምሸት የካቲት 13 ቀን 2004 ዓ.ም:: News Magazine Tuesday Evening, February 21, 2012.
Play
 

More
< >

ወቅታዊ ጉዳዮች
በወቅታዊ የአስልምና ጉዳዮች ዙሪያ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል(II) ረቡዕ የካቲት 14 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday, February 22, 2012.

Play
 
ዳሰሳ በፋና ዓርብ የካቲት 09 ቀን 2004 ዓ.ም::

Friday , February 17 , 2012

Play
 
በወቅታዊ የአስልምና ጉዳዮች ዙሪያ ላይ የተደረገ ውይይት ክፍል(I) ረቡዕ የካቲት 07 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday, February 15, 2012.

Play
 
More
 


ICT IN ETHIOPIA
ICT ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚቀርብ ረቡዕ ጥቅምት 08 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday, October 19, 2011.

Play
ICT ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚቀርብ ረቡዕ ጥቅምት 01 ቀን 2004 ዓ.ም::

Wednesday, October 12, 2011

Play
More
 

Most Popular
የአፍሪካ ህብረት 18ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ
(5109 views)
ኢትዮጵያ በኤርትራ መንግስት አቀነባባሪነት ከሚቃጣባት የሽብር ጥቃት ራሷን ለመከላከል ዝግጅት እንዳደረገች ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ
(4473 views)
ህገ መንግቱን በሀይል ለመናድ በመንቀሳቀስ ወንጀል ተከሰው የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩት አቶ ፅጌ ሀብተማርያም ከእስር ተለቀቁ
(3695 views)
ልብ ለልብ እሁድታህሳስ 22 ቀን 2004 ዓ.ም::
(2693 views)
እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ቀጥታ የስልክ ውይይት ቅዳሜ ህዳር 16 ቀን 2004 ዓ.ም::
(2634 views)
ወይዘሮ አበራሽ ሃይላይ ዓይኗን በስለት ወግቶ አፍስሷል በተባለው የቀድሞ ባለቤቷ ላይ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ምስክርነቷን ሰጠች
(2390 views)
ልብ ለልብ እሁድ ጥቅምት 19 ቀን 2004 ዓ.ም::
(2142 views)
የሰነ ተዋልዶ ጤና ከ UNFPA ጋር በመተባበር የሚቀርብ ታህሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም::
(2101 views)
ልብ ለልብ እሁድታህሳስ 15 ቀን 2004 ዓ.ም::
(1927 views)
ልብ ለልብ እሁድ ጥቅምት 12 ቀን 2004 ዓ.ም::
(1857 views)


   
 
FBC Poll
Which of the Radio Fana Programmers do you visit most frequently?





ልብ ለ ልብ
ልብ ለልብ እሁድ የካቲት 11 ቀን 2004 ዓ.ም::

Sunday, February 19, 2012.

Play
ልብ ለልብ እሁድ የካቲት 04 ቀን 2004 ዓ.ም::

Sunday, February 12, 2012.

Play
ልብ ለልብ እሁድ ጥር 27 ቀን 2004 ዓ.ም::

Sunday, Febraury 05, 2012.

Play

More
< >

ብሎግ
የዜና ጥቆማ ካለዎት በዚህ መላክ ይችላሉ፤
ስለ ድረ ገጻችን ለምትሰጡን ገንቢ አስተያየት በቅድሚያ እናመሰግናለን።
< >