ቴክ

አዲስ አበባ፣ሃምሌ፣12፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ወደ ግጭትና ሁከት የሚያመሩ ተገቢ ያለሆኑ መረጃዎችን ከገፁ ማንሳት እንደሚጀምር አስታወቁ።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለማችን ግዙፉ የማፈላለጊያና ማህበራዊ ድረገጽ ጎግል አውሮፓ ህብረት የ 5 ቢሊየን ዶላር ቅጣት ተጣለበት፡፡

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ፣11፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስነፈለክ ተመራማሪዎች በትልቋ ፕላኔት ጁፒተር ዙሪያ አስር አዳዲስ ፕላኔቶችን ማግኘታቸውን አስታወቁ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል አዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎችን የማፈላለግ አገልግሎት መጀመሩ ተነግሯል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ ማህበራዊ የትስስር ገጾችን መከታተልና መቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ አፀደቀች።