ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩናይትድ ስቴትስ ግዙፉ ያም ብራንድስ አለም አቀፍ ኩባንያ እና የኢትዮጵያው በላይ አብ ፉድስ እና ፍራንቻይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ በኢትዮጵያ 10 የፒዛ ምግቦች የሚሸጡባቸው ሬስቶራንቶች ለመክፈት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 17 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በማምረቻው ዘርፍ ለሚሰማሩ 19 ሺህ ወጣቶች የመስሪያ ሼዶች ግንባታ ተጀመረ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የጃፓን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በቶኪዮ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ግብር ከፋዮች አማካይ የቀን ገቢ ግምት ከነገ ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገለጸ።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ተጠሪነት ወደ ንግድ ሚኒስቴር እንዲዛወር ወሰነ።