ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1457)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጉስ የመሆን ፍላጎት ያለው ህንዳዊ ጉዞውን ወደ አፍሪካ በማድረግ በሱዳን እና ግብፅ መካከል የሚገኝ መንግስት አልባ ስፍራ ላይ ራሱን ንጉስ አድርጎ ሰይሟል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህንድ መንግስት ሰዎች መፀዳጃ ቤት መጠቀምን ባህል እንዲያደርጉ በዘመቻ መልክ በመስራት ላይ ባለበት ወቅት መንገድ ዳር ሲሸኑ የታዩት የመንግስት ሚኒስትር ወቀሳ ቀርቦባቸዋል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ኑሮ በቃኝ ያለው ካናዳዊው አዛውንት መሬት ውስጥ 42 ያረጁ የትምህርት ቤት አውቶብሶችን ቆፍሮ በመቅበር ግዙፉን የግል መኖሪያ ቤት ገነባ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2017 የዓለም የቁንጅና ውድድርን ህንዳዊቷ ማኑሺ ቺላር አሸነፈች።