ቀርከሃን በመጠቀም የተለያዩ አይነት ነብሳትን ቅርፅ የሰራው ጃፓናዊ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀርከሃን በመጠቀም የተለያዩ አይነት ነብሳትን የሰራው ጃፓናዊው ቀራጺ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል።

ቀራጺው ቀርከሃን በመጠቀም ብቻ አንበጣ፣ ቢራቢሮ፣ ተርብና ሌሎች በራሪ ነብሳትን በአስደናቂ ሁኔታ ሰርቷቸዋል።

ባማረ ሁኔታ የተቀረጹት ነብሳት ታዲያ የበርካቶችን ቀልብ ስበዋል፤ እርሱም የነብሳቱን ቅርጻ ቅርጾች በግል ድረ ገጹ አማካኝነት እያስጎበኘ ነው።

የቀራጺውን ስራዎች ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ፤

bamboo_6.png

bamboo_55.png

bamboo_45.png

bamboo_33.jpg

bamboo_22.png

ምንጭ፦ www.odditycentral.com