የሀገር ውስጥ ዜናዎች (7528)

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ባዘጋጀው የ25 ዓመት መሪ ፕላን ላይ ከመዲናዋ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይ በተከታታይ መሳተፏ የሃገሪቱን ገፅታ ለመገንባትና ታዋቂ ባለሃብቶችን ለመሳብ መልካም አጋጣሚ እንደፈጠረላት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በኢትዮጵያ እና በህንድ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ለማመጣጠን እንደምትሰራ ገለጸች።

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ስኳር ከውጭ ማስገባት እንዲቆም እንደሚደረግ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ አመንቴ ገለፁ።