የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9818)

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የሰላም እጦት መንስኤንና አባባሽ ጉዳዮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት ትኩረት ሰጥቼ እሰራለሁ አለ።

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱ ካላት የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ተጠቃሚ እንድትሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ጠንካራ ትብብር በማድረግ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ282 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የሰራተኞች መኖሪያ መንደር አስመረቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ገዳ ትራንስፖርት በዛሬው እለት ስራውን በይፋ ጀምሯል።