የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9818)

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የትራፊክ መጨናነቅ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ዘጠኝ መለስተኛ የመንገድ ዳር መኪና ማቆሚያዎች እየተዘጋጁ ነው።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ቴሌቪዥን መደበኛ ፕሮግራሞች በቅርቡ አየር ላይ መዋል እንደሚጀምሩ ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ወልዱ ይመስል ተናገሩ።

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ በመኸር ሰብል ከተሸፈነው 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ ከ26 በመቶ በላይ የሚሆነው መሰብሰቡን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ አረቢያው አልባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የዓይን ሆስፒታል ሊገነባ ነው።