የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9397)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)  አንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች በዚህ ወር መጨረሻ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮዽያ በመጪው አመት በጤና ሳይንስ ላይ ያተኮረ  አለም አቀፍ ጉባኤ ልታዘጋጅ ነው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው።