ዓለምአቀፋዊ ዜናዎች (4703)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ 244 የቦኮሃራም የሽብር ቡድን ተጠርጣሪዎችን የተሀድሶ ስልጠና በመስጠት ከእስር መልቀቋን የሀገሪቱ ወታደራዊ ሀይል አስታወቀ። 

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንግላዲሽ በሀገሯ የሚገኙ የሮሂንጂያ ስደተኞችን በተመለከተ ከማይናማር ጋር ስምምነት መግባቷን ገለፀች።

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ በሚገኘው ሚቲጋ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተፈጠረ ግጭት በትንሹ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከ40 በላይ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች እና ታንኮች ከሶርያ ጋር ወደ ምትዋሰንበት ድንበር መላኳ ተሰማ።