Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የ38 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አፀደቀ።
በዚህም መሰረት፦
• ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል
• አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
• አቶ አባይ ጸሀዬ
• አምባሳደር ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ
• አቶ ጌታቸው ረዳ
• አቶ አጽብሃ አረጋዊ
• አቶ ታደሰ ሀይሌ
• ዶክተር መብራቱ መለስ
• ወ/ሮ ለምለም ሀድጉ
• አቶ ገብረእግዚአብሄር አርኣያ
• አቶ ሀለፎም ግደይ
• አቶ ሀዱሽ አዛነው
• ወይዘሮ መብራት ገብረጊዮርጊስ
• ወይዘሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሄር
• ወይዘሪት ልዕልቲ ጸጋዬ
• ወይዘሮ ማሚት ተስፋይ
• ወይዘሮ ማና አብርሃ
• አቶ ካላዩ ገ/ህይወት
• አቶ ጌዲዮን ሀ/ስላሴ
• መምህር በርሄ ዝግታ
• አቶ ታደለ አሰፋ
• አቶ ነጋ አሰፋ
• ወይዘሮ ናፈቁሽ ደሴ
• ወይዘሮ ሽሻይ ሀይለስላሴ
• ወይዘሮ አልማዝ አርኣያ
• ወይዘሮ አሰለፈች በቀለ
• ወ/ሮ አስቴር አማረ
• አቶ አለምሰገድ ወረታ
• ዶ/ር አድሃና ሃይለ
• አቶ ኪሮስ ወ/ሚካኤል
• አቶ ሹምዬ ገብሬ
• አቶ ካሳ ጉግሳ
• ወ/ሮ አበራሽ አድማሱ
• አቶ ዮሀንስ በቀለ
• አቶ ዳኘው በለጠ
• ወ/ሮ ፅዋሃብ ታደሰ
• አቶ ዊንታ ተክሉ እና
• አቶ ግርማይ ሻዲ በተባሉ የህወሓት ተወካዮች ላይ የቀረበው ያለመከሰስ መብት የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
ግለሰቦቹ የተጠረጠሩበት ወንጀልም ጦር መሳሪያ ይዞ በማመፅ፣ የሀገር መከላከያን በመውጋት እና በሌሎችም ተያያዥ ወንጀሎች ዋና አድራጊነት ነው መሆኑ ታውቋል።
በሀይለኢየሱስ ስዩም
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.