Fana: At a Speed of Life!

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺህ 200 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛው ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸው1ሺህ 266 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ።
ዛሬ የተመረቁት ተማሪዎች በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በጤና ሳይንስ ኮሌጆች የሰለጠኑ መሆናቸው ታውቋል።
ከተመራቂዎቹ መካከል 555 ሴቶች እና 711 ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
በምረቃ በሥነ-ሥርዓቱ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.