Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ የሚታወስ ነው፡፡ ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ወደ ፖርቶ ተዛወረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቼልሲ እና በማንቼስተር ሲቲ መካከል የሚካሄደው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል መዛወሩ ተገለጸ፡፡ በፍጻሜው ጨዋታ 12 ሺህ የሚደርሱ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ጨዋታው በቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ ኦሎምፒክ ስታዲየም እንደሚካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት ነበር፡፡ አሁን ላይ በኮሮና…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማዊሊ በ45ኛውና 62ኛው ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያቆጥር፤ የማሸነፊያውን ግብ ዱሬሴ ሹቢሳ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ ቡድኑ ከጨዋታው ሶስት ነጥብ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ሲያሸንፍ አዳማና ጅማ አባ ጅፋር ወራጅ መሆናቸው ተረጋግጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ። የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አይንጎ በ45ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች ላይ ሲያስቆጥር ፤ ወልቂጤን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥሯል። ይህንን ተከትሎ ድሬዳዋ በ25 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ፤…

በመዲናዋ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በዚህ ዓመት አገልግሎት ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታቸው ተጠናቆ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎቹ ግንባታ የሚገኝበትን ደረጃ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለኢትዮጵያ ቡና የእግር…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ በመጀመሪያ አጋማሽ ጅማ አባጅፋር መሪ መሆን የሚያስችለውን ግብ በፕሪንስ ዋኦንጎ አማካኝነት በ39 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ሆኖም ወላይታ ዲቻ በስንታየሁ መንግስቱ አማካኝነት በ54ኛው ደቂቃ ላይ ቡድኑን አቻ የሚያደርግ ግብ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች

አዲስ አበባ  ፣ግንቦት 2  ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ )ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር የመጀመሪያ የውድድር ተሳትፎዋ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ በፖርቹጋል በተደረገ የፌርናንዳ ሪቤይሮ ጎልድ በ10 ሺህ  ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ  ፀጋይ በመጀመሪያ ተሳትፎዋ 29 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ ከ42 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት አሸናፊ ሆናለች፡፡…