Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በጥሎ ማለፉ ጃፓን ከክሮሺያ እንዲሁም ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሁለቱ የእስያ ተወካዮች ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ከክሮሺያ እና ብራዚል ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማምሻውን 12 ሰአት በሚካሄድ ጨዋታ ጃፓን ከክሮሺያ ይገናኛሉ። በምድብ 5 ስፔንን አስከትላ ያለፈችው ጃፓን ከ2018ቱ የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚ ክሮሺያ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። በሌላ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ላይ ኮከቧ ኔይማር ወደ ልምምድ የተመለሰላት የዋንጫ ተገማቿ…
Read More...

ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በአልቱማም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ኦሊቪዬር ጂሩ እና ኬሊያን ምባፔ አስቆጥረዋል፡፡ የፖላንድን ብቸኛ ጎል ሮቤርቶ ሌቫዶቭስኪ በተጨማሪ ሰዓት በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ኦሊቪዬ ጂሩ በዛሬው ጨዋታ…

በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ አሸንፋለች። አትሌት ለተሰንበት ግደይ ደግሞ 2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ…

በዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል አፍሪካዊቷ ሴኔጋል የምታደርገውን ጨምሮ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዚህም መሰረት አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከፖላንድ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት አራት ሰዓት አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ከኢንግሊዝ ጋር ትጫወታለች፡፡ ትናንት በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ኔዘርላንድስ…

አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው ደቂቃዎች ላይ አስቆጥረዋል። የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል በ77ኛው ደቂቃ ላይ…

ኔዘርላንድስ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ምሽቱን ኔዘርላንድስ እና አሜሪካ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አካሂደዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ሜምፊስ ዴፓይ በ10ኛው፣ዳሊ ብሊንድ በ46ኛው እና ዴንዝል ዴምፍሪስ በ81ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች…