Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በአልቱማም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ኦሊቪዬር ጂሩ እና ኬሊያን ምባፔ አስቆጥረዋል፡፡ የፖላንድን ብቸኛ ጎል ሮቤርቶ ሌቫዶቭስኪ በተጨማሪ ሰዓት በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ኦሊቪዬ ጂሩ በዛሬው ጨዋታ ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ በ52 ጎሎች የፈረንሳይ የምንጊዜም ጎል አግቢነት ክብረወሰኑን  ከቴሪ ሄነሪ ተረክቧል፡፡ እንዲሁም ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረው ኬሊያን ምባፔ ከ24…
Read More...

በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ አሸንፋለች። አትሌት ለተሰንበት ግደይ ደግሞ 2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ…

በዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል አፍሪካዊቷ ሴኔጋል የምታደርገውን ጨምሮ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዚህም መሰረት አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከፖላንድ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት አራት ሰዓት አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ከኢንግሊዝ ጋር ትጫወታለች፡፡ ትናንት በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ኔዘርላንድስ…

አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው ደቂቃዎች ላይ አስቆጥረዋል። የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል በ77ኛው ደቂቃ ላይ…

ኔዘርላንድስ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ምሽቱን ኔዘርላንድስ እና አሜሪካ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አካሂደዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ሜምፊስ ዴፓይ በ10ኛው፣ዳሊ ብሊንድ በ46ኛው እና ዴንዝል ዴምፍሪስ በ81ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች…

በዓለም ዋንጫው ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ። ኔዘርላንድስ ከአሜሪካ እንዲሁም አርጀንቲና ከአውስትራሊያ የዛሬ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ናቸው። ቀድም ብሎ በሚካሄደው ጨዋታ ምድብ 1ን በቀዳሚነት የጨረሰችው ኔዘርላንድስ ከምድብ 2 ሁለተኛ በመሆን ካጠናቀቀችው አሜሪካ ጋር ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ትጫወታለች።…

ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - ስዊዘርላንድ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጠች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሰርቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ከምድቧ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ቀድማ ያረጋገጠችው ብራዚል በካሜሩን 1ለ0 ብትሸነፍም የምድቡ መሪ ሆና አጠናቃለች። ስዊዘርላንድ ደግሞ ሁለተኛ…