Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ ኒውዮርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በኒውዮርክ ከተማ በተካሄደው ዩናይትድ ኤርላይንስ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር አሸንፋለች። አትሌቷ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ35 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ኬንያዊቷ አይሪን ቼፕታይ ደግሞ ሁለተኛ ወጥታለች። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
Read More...

በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ3 ሺህ ሜትር አሸናፊ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ እየተካሄደ ባለው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና ለሜቻ ግርማ፥ የወርቅና ብር ሜዳሊያዎች ለሃገራቸው አስገኝተዋል። አትሌት ሰለሞን ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ ከ38…

ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር ያካሂዳል፡፡ የመልስ ጨዋታው ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል መባሉን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በመጀመርያው ጨዋታ ዩጋንዳ ላይ ሁለቱ…

በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ምሽት 4:35 ላይ በሴቶች ምድብ የተደረገው የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጅተዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ19 ማይክሮ…

በቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ሺህ 500 ሜትር የቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል፡፡   በወንዶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ታደሰ ለሚ 3 ደቂቃ ከ 38 ሰከንድ በመግባት ማጣሪያውን አንደኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለፍጻሜ አልፏል፡፡   በሌላኛው ምድብ የተሰለፈው…

በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በለምለም ሀይሉ የመጀመሪያዋን ወርቅ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በለምለም ሀይሉ የመጀመሪያውን ወርቅ አግኝታለች። ማምሻውን በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ ለምለም ሀይሉ 8:41.82 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ በመሆን ወርቅ አስገኝታለች። በውድድሩ እጅጋየሁ ታየ ሶስተኛ በመውጣት የነሃስ…

ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እንደምታስቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ትብብር እንደምታስቀጥል ገልጻለች፡፡   የቻይና ንግድ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን በእኩልነት፣ በጋራ ጥቅም እና መከባበር ላይ የተመሰረተ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብር ትቀጥላለች ፡፡…