Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቡና ባንክ ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጋር የተፈራረመውን የዘላቂ አጋርነት ስምምነት አደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ባንክ እና በቡና ስፖርት ክለብ መካከል በ2013 ዓ.ም የተፈረመውና የመቆያ ጊዜው የተጠናቀቀው  የዘላቂ አጋርነት ስምምነት እንዲራዘም ስምምነት ላይ በመደረሱ ለአንድ ዓመት ታድሷል። ስምምነቱ  በቡና ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ እና በቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዚዳንት አቶ ክፍሌ አማረ  ተፈርሟል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ቡና ባንክ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብና ለክለቡ ደጋፊዎች ማህበር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ ያደርጋል። ቡና…
Read More...

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር የፊታችን አርብ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር በሰርቪያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ ይካሄዳል። ውድድሩ የፊታችን አርብ ጀምሮ እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት በየሁለት ዓመቱ በሚደረገው መርሃ ግብር ላይ ይሳተፋሉ። ኢትዮጵያ በዚህ ውድድር በ1 ሺህ 500 እና በ3 ሺህ ሜትር በሁለቱም…

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛ ጊዜ በሚካሄደው የሰርቢያ-ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ምሽት አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።   በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መሥፍን ቸርነት እና የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው 3ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በጋና አቻው 3ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈት ደረሰበት፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከ10 ቀናት በኋላ በጋና እንደሚከናወን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣…

አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ። የእንግሊዝ መንግስት ሮማን አብራሞቪች “ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት አላቸው” በሚል ከቀናት በፊት ክለቡን ለመሸጥ የጀመሩት እንቅስቃሴ ላይ እገዳ ጥሎ ነበር።…

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ባለባቸው ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋልያዎቹ ከኮሞሮስ በሚያደርጉት ጨዋታ ምክንያት ለሦስተኛ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል፡፡ የመጀመሪያ ዙር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየርሊግ መጠናቀቁን ተከትሎ የቀጣይ የጨዋታ መርሃ ግብሩ ከ15 ቀን ዕረፍት በኋላ እንደሚቀጥል የአክሲዮን ማህበሩ ቢያስታውቅም ውድድሩ አሁንም ለሦስተኛ…

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ የታዩ የዳኝነት ውሳኔ ክፍተቶችን በመገምገም ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረት ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ክንዴ ሙሴ፣ ፌዴራል ረዳት ዳኛ ዳንኤል…