Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር የራስ አል ካማህ ግማሽ ማራቶን ውድድርን  አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በተካሄደው የራስ አል ካማህ የግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈች። ዛሬ ማለዳ በተካሄደው ውድድር አትሌት ግርማዊት 1 ሰዓት ከ4 ደቂቃ  ከ14 ሴኮንድ ኬንያዊቷን አትሌት ሄለን ኦቢሪን አስከትላ በመግባት አሸናፊ ሆናለች። የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ አትሌት የሆነችው ግርማዊት ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም በተካሄደው 21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ሁለተኛ መውጣቷ የሚታወስ ነው። ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን…
Read More...

በፈረንሣይ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በፈረንሣይ ሌቪን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ የዙር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዚሁ መሠረት በሴቶች 3000 ሜትር ዳዊት ስዩም አንደኛ ደረጃን በመያዝና 8:23.24 በሆነ ሰዓት በመግባት የቦታውን ሪከርድ በማስመዝገብ ጭምር አሸንፋለች፡፡ በዚሁ…

የኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን የክስ ሂደት እልባት አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን መካከል ሲደረግ የነበረው የዲሲፕሊን ክስ ሂደት እልባት አግኝቷል፡፡ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኅዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ከማድረጋቸው አንድ ቀን አስቀድሞ የሲዳማ ቡና ክለብ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና ከተከታዮቹ ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ያለውን ነጥብ ለማስፋት ወደ ሜዳ…

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የፋሲል ከነማው ተከላካይ ከድር ኩሊባሊ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠረው ጎል…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች ይጀምራል

አዲስ አበባ፣የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት በነጥብ ተቀራራቢ የሆኑ ቡድኖች በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት የሚጀምሩ ሲሆን፥ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ከተማ ከፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነዉ፡፡ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ በባህር ዳር ከነማ የተረታዉ…

ለኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት የመራዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል አድርጎለታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…