Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሉዛን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ስታጠናቅቅ አትሌት ሂሩት መሸሻ በ6ኛነት ውድድሯን ጨርሳለች። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ውድድር ደግሞ በሪሁ አረጋዊ ሁለተኛ በመውጣት አጠናቋል፡፡ አትሌት ሰለሞን ባረጋ 5ኛ እንዲሁም ሙክታር ኢድሪስ 6ኛ በመሆን ውድድሩን ሲያጠናቅቁ ጌትነት ዋለ ውድድሩን ማቋረጡን…
Read More...

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ለተካፈለው ልኡክ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ-ናይሮቢ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ልኡክ የማበረታቻ  ሽልማት ተበርክቶለታል። ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በ3 ወርቅ፣ በ7 ብር እና በ2 ነሀስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 4ኛ ከአፍሪካ 3ኛ ደረጃ በመያዝ…

ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ዜጎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፋሲል ከነማ ከአዲአርቃይና ጠለምት አካባቢዎች በህልውና ማስከበር ዘመቻው ምክንያት በደባርቅ ከተማ በጊዜያዊነት ለተጠለሉ ከ16 ሺህ በላይ ወገኖች የልብስና የምግብ ቁሳቁስ ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ ድጋፉን ያበረከቱት የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር…

የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር  ገባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል። ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- …

ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም ከአዲስ አበባ ከተማ ቤተልሔም ታምሩ ፣ አብነት ለገሰና በሻዱ ረጋሳ ሲሆኑ ÷ከአዳማ ከተማ…

የቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የሚካሄደው የፖራሊምፒክ  ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት  ተካሂዷል። በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፖራሊምፒክ ልዑክ ቡድንም መታደሙን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

በኬንያ ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በነበረው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ በ12 ሜዳልያዎች 4ኛ ደረጃ ከዓለም በመያዝ ያጠናቀቀው ልኡካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አበባ ዮሴፍ…