Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን እገዳው ተነሳለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፍትህ አካል ያስተላለፈውን ውሳኔ በተሰጣቸው ጊዜ መሰረት ባለመፈፀማቸው ቡድኑን ከማንኛውም ውድድር ማገዱ ይታወሳል። ነገር ግን ተጫዋቾቹ ለፌዴሬሽኑ ዛሬ በፃፉት ደብዳቤ ደመወዛቸው እንደተከፈላቸውና ክለቡ ላይ የተጣለው እገዳ እንዲነሳ ባሰባሰቡት ፊርማ አረጋግጠዋል። ይህን…
Read More...

የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረት ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ ኢንተር ሚላን ከ ጌታፌ ሲቪያ ከ ሮማ ላስክ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል። በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። 15 ጨዋታዎችን ባስተናገደው የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ቅዱስ…

ፌዴሬሽኑ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከውድድር አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በፍትህ አካላት በ10 ቀናት ውስጥ ውሳኔውን እንዲተገብሩ የጊዜ ገደብ…