Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ። ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት ተሰጥቶታል፡፡ ለአትሌት ለሜቻ ግርማ 350 ሺህ ብር፣ ለአትሌት ለተሰንበት ግደይ እና ለአትሌት ጉድፍ ጸጋዬ ለእያንዳንዳቸው 250ሺህ ብር ተበርክቶላቸዋል፡፡ ለአሰልጣኝ ሁሴን ሽቦ፣ ለአሰልጣኝ ተሸመ ከበደ፣ ለአሰልጣኝ ሃይሌ እያሱ እና ለአቶ እሉፍ…
Read More...

ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥትና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል እንደሚከናወን ተገለፀ። የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ የሺዋስ አለሙ ፥ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር እያደረገ ላለው ተግባር ለመንግሥትና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አቀባበል ተደርጎለታል:: ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው አቀባበል የተደረገለት ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነች። በፍጻሜው ከስፔን ጋር የተገናኘችው ብራዚል ጨዋታውን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በተጨማሪ 30 ደቂቃዎች ብራዚል ተጨማሪ ጎል አስቆጥራ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች። ለብራዚል የድል ጎሎቹን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በአትሌት ለተሰንበት ግደይ በተመዘገበው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በአትሌት ለተሰንበት ግደይ የነሐስ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለወንዶች ማራቶን ተወዳዳሪዎቻች መልካም ዕድል ተመኝተዋል፡፡…

የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ህዝባዊ መሠረት ለማስያዝና የገንዘብ አቅሙን ለማጠናከር በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ ። ክለቡ በ2014 ዓ.ም በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተፎካካሪ እንዲሆን ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑም ተጠቁሟል። የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 10 ሺህ ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኝታለች። አትሌት ለተሰንበት ውድድሩን 3ኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሃሰን 1ኛ ስትሆን ሌላኛዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊት ቃል ኪዳን ገዛኸኝ 2ኛ በመሆን ውድሯን አጠናቃለች።