Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል። በመጀመሪያው ምድብ ሰንበሬ ተፈሪ 3ኛ፣ እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ 4ኛ ሆነው አጠናቀዋል። ከሁለተኛው ምድብ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 1ኛ ደረጃ በመያዝ ማጣሪያውን አልፋለች። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦…
Read More...

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ 8:00 ሰዓት የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት ጀምሮ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሰለሞን ባረጋ እና በርሁ አረጋዊ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ለማስመዝገብ ውድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡ በተመሳሳይ በሴቶች 5 ሺህ ማጣሪያ እጅጋየሁ ታዬና ሰንበሬ ተፈሪ በምድብ 1…

ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊት ላይ በተካሄደው የቶኪዮ 2020 አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ እንዲሁም የ800 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድሮች ተሳትፈዋል፡፡ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ በ8 ደቂቃ 9 ሰከንድ ከ83 ማይክሮ ሰከንድ ሰዓት 1ኛ እንዲሁም ጌትነት ዋለ በ8…

የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዝሟል። ውድድሩ አስተናጋጇ ኬንያ የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ውድድርን የምታስተናግድ በመሆኑ ምክንያት ነው ለሌላ ጊዜ የተሸጋገረው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሚሳተፍበት የዚህ ማጣሪያ…

በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡ ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ቡድኑ ቶኪዮ ሲደርስ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ አባላት ከኮረንቲያስ ክለብ ተወካይ ጋር በአዲስ አበባ ምክክር አድርገዋል፡፡ ኮረንቲያስ በተጫዋቾች አሰለጣጠን፣ በክለብ አስተዳደር፣ በታዳጊዎች…

የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ለተሰንበት ግደይ የ10ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ፀደቀ፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሁለት ቀናት ልዩነት ውስጥ ከ15 ሰከንዶች በላይ በሄንግሎ ማጣሪያ ተሻሽሎ በኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ እጅ የገባው የ10 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን ጸደቀ። የዓለም አትሌቲክስ የበላይ አካል ታላቁ የኦሊምፒክ ውድድር በቶኪዮ…