Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮ አፍሪካ የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር በኢትዮ አፍሪካ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ የፍጻሜ ጨዋታው በኢትዮ አፍሪካ እና አበበ ቢቂላ ቡድኖች መካከል የተደረገ ሲሆን፥ መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜው አንድ ተጠናቋል፡፡ በመለያ ፍጹም ቅጣት ምት ኢትዮ አፍሪካ 5 ለ 4 አሸናፊ ሆኗል። ውድድሩ መጠናቀቁን ተከትሎም የውድድሩ ኮከቦች የተመረጡ ሲሆን፥ ቢኒያም ኃይሌ ከኢትዮ አፍሪካ ኮከብ ተጫዋች፣ ሚራጅ ነስረዲ ከኢትዮ አፍሪካ በአምስት ጎል ኮከብ ጎል አግቢ፣ ሳሙኤል ዳኜ ከኢትዮ…
Read More...

በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ ማሻነፏን ተከትሎ ወደቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድሏን አስፍታለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ጣሊያን፣ ቤልጂየም እና ኔዘርላንድስ በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ቡድኖች እየተለዩ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከምድብ 1 ጣልያን፣ ከምድብ 2 ቤልጂየም እንዲሁም ከምድብ 3 ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡ ከምድብ 1 ጣሊያን ሁለት ጨዋታዎቿን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች፡፡ ትናንት በተደረጉ…

የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለማደስ የሚያስችል  ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽንና ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ መካከል ነው። እድሳቱ በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት አድርጎ…

በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ መሆኑን የከተማ መስተዳድሩ አስታወቀ። የከተማዋ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጥላሁን ካዊሶ÷ የከተማዋን ወጣቶች በስፖርት ሜዳ ውሎ በየጊዜው በውጤት የታጀበ ቢሆንም ከፍተኛ ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እጥረት አለ…

በአውሮፓ ዋንጫ ስሎቫኪያ ድል ቀንቷታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ምሽት ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡ በምድብ 5 በተደረገ ጨዋታ ፖላንድ በስሎቫኪያ ተሸንፋለች፡፡ ጨዋታውን ስሎቫኪያ 2 ለ 1 ስታሸንፍ ወይቼች ሸዝኒ በራሱ መረብ እንዲሁም ስክሪኒዬር ለስሎቫኪያ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ሸዝኒም በውድድሩ ከክለብ አጋሩና የቱርኩ ተከላካይ ሜሪህ ዴሚራል ቀጥሎ ሁለተኛውን…