Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያተዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አንተነህ ተፈራ በ24ኛ፣ በ47ኛ እና 59ኛ ደቂቃ ላይ ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል፡፡ #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ናይጄሪያ ከአንጎላ እንዲሁም ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከጊኒ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ጨዋታ÷ ናይጄሪያ ከአንጎላ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ በአቢጃን ፌኪክስ ሆፌት ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በታሪክ 10 ጊዜ ተገናኝተው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሀምበሪቾ ዱራሜን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ…

አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ መቀላቀሉን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ከታችኛው ሊግ በማደግ የግብጽ ፕሪሚየር ሊግን እየመራ የሚገኘው ዜድ ኤፍ ሲ  የቅዱስ ጊዮርጊሱን የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈርም እንቅስቃሴ ሲያደርግ መቆቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት የነበረው…

ማሊ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ ቡርኪና ፋሶን 2ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማሊ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡ ሞሮኮ እና ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

የሀዋሳ ሃይቅ የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የሀዋሳ ሃይቅ የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ታላቁ ሩጫ አስታወቀ። ውድድሩ ከዚህ ቀደም ይታወቅበት የነበረውን ስያሜ በመቀየር "የሀዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን" በሚል ይካሄዳል ነው የተባለው። በዘንድሮው ውድድር ከወትሮው በተለየ ከእንግሊዝ፣ ከአሜሪካ፣ ጆርጂያ፣…

ኬፕ ቨርዴ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ሞሪታኒያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ምሽት 2 ሰዓት በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ሪያን ሜንዴዝ ባለቀ ደቂቃ ባስቆጠራት የፍጹም ቅጣት ምት 1 ለ 0 አሸንፋለቸ፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ኬፕ ቨርዴ በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡