Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል። የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊጉ 15ተኛ…

ቀነኒሳ በቀለ የለንደን ቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርን ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን የተካሄደውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ውድድርN ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈ። ቀነኒሳ በዛሬው እለት በብሪታኒያዋ ለንደን ከተማ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር 1 ሰዓት 00 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል። በዚህም ቀነኒሳ በቀለ…

ብርሃኑ ለገሰ የቶክዮ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በጃፓን ቶክዮ በተካሄደው የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ለገሰ አሸናፊ ሆነ።   ብርሃኑ ውድድሩን 2 ሰዓት ከአራት ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀው።   በማራቶን ሩጫው 38 ሺህ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ቀድሞ እቅድ ቢያዝም በኮሮናቫይረስ ምክንያት 200 ሰዎች…