Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ ማሊን በደርሶ መልስ 6 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማሊ አቻውን በደርሶ መልስ ጨዋታ 6 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 3ኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አካሂዷል፡፡ 9 ሠዓት ላይ በተከናወነው የመልስ ጨዋታም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማሊ አቻውን 4 ለ 0 ረትቷል፡፡ ጎሎቹንም÷ እሙሽ ዳንኤል (ሁለት) በመጀመሪያው አጋማሽ እንዲሁም መዓድን ሣኅሉ እና መሣይ ተመስገን…
Read More...

23ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት÷ታላቁ ሩጫ የመዲናዋ ተጨማሪ ድምቀት፣የአብሮነትና የፍቅር መገለጫ ነው፡፡…

አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። 47ኛው የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ተካሄዷል። በዚህም የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን…

በፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። ሥምምነቱ የተፈረመው በፓሪሱ አንቶኒ ክፍለከተማ ከሚገኝ ስታዲየም ጋር ነው። ሥምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ እና የአንቶኒ ክፍለከተማ ከንቲባ ዣን-ኢቭ ሶናሌ ናቸው።…

ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀነሰበት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀንሶበታል፡፡ ክለቡ በ2021-22 የውድድር ዘመን ከፋይናንስ ጥሰት ጋር በተያያዘ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ምርምራ ሲደረግበት መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በተደረገው ማጣራትም በፋይናንሻል ፍትሃዊነት የተቀመጠውን የእንግሊዝ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ምሽት ጎል ማስቆጠሩን ተክትሎ የብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን 128 አድርሷል፡፡ ሮናልዶ ትናንት ምሽት በዩሮ 2024 ማጣሪያ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 2 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በ46ኛው ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ይህን ተክተሎም የ38 ዓመቱ አጥቂ ለፖርቹጋል 204 ጊዜ…

በድሬዳዋ ወጣቶች የእግር ኳስ ጥበብ የሚቀስሙበት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ዋና ፀሐፊ ማዳም ፋጡማ ሳሞራ ወጣቶች የእግር ኳስ ጥበብን በትምህርት ቤቶች የሚቀስሙበትን "እግር ኳስ -ለትምህርት ቤቶች" ፕሮጀክት በድሬዳዋ ይፋ አደረጉ። ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ በእግር ኳስ ዘርፍ ያላትን ደረጃ ለማሳደግና ተተኪ ወጣቶች በእግር ኳስ ጥበብ መሠረታዊ ዕውቀት እንዲጨብጡ ያግዛል…