Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ዌስትሃም ሃሪ ማጓየር እና ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌስትሃም ዩናይትድ የማንቼስተር ዩናይትዱን ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እና የሳውዝሃምተኑን የመሃል ክፍል ተጫዋች ጄምስ ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ ዌስትሃም ለሀሪ ማጓየር ያቀረበው 30 ሚሊየን ፓውንድ በማንቼስተር ዩናይትድ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘ ሲሆን፥ ማጓየር ማንቼስተር ዩናይትድን የሚለቅበት ሁኔታ በተመለከተ ተጨማሪ ስምምነቶች ይደረጋሉ ተብሏል፡፡ ዌስትሃም ዩናይትደ ቀደም ሲል ለተጫዋቹ 20 ሚሊየን ፓውንድ አቅርቦ  በማንቼስተር ዩናይትድ ውድቅ እንደተደረገበት የሚታወስ…
Read More...

አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ  ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ቀደም ሲል ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው አትሌት ቢያትሪስ ቸቤኮች በ7 ደቂቃ 53 ሰከንድ 63…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ወደ አሜሪካ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን 4 ለ 2 አሸንፏል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው እለት ከሎደን ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን አድርጎ ነው 4 ለ 2 ያሸነፈው፡፡ ጎሎችን ሱራፌል ዳኛቸው፣ሽመልስ በቀለ፣አስቻለው ታመነ እና ይሁን እንዳሻው ማስቆጠራቸውን ከኢትዮጵያ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጨዋቾችን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ለሁለት ዓመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ክለቡ ናይጀሪያዊው ሞሰስ ኦዶ ቶቹኩን እና ጋናዊውን አማካይ ክዋሜ አዶምን ማስፈረሙን የክለቡ መረጃ ያመላክታል፡፡ ኦዶ ቶቹኩ በሀገሩ ናይጄሪያ፣ ግብፅ፣ ኢራን፣ ሳይፕረስ፣ ሱዳን እና ቻይና ሊግ ረዘም ያለ…

በሴቶች የዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ጣሊያን ከውድድሩ ተሰናበቱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዝላንድ እና አውስትራሊያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተዋል። በውድድሩ ብራዚል እና ጣሊያን ሳይጠበቅ ከምድባቸው ተሰናብተዋል። በምድብ 6 ከፈረንሳይ፣ ጃማይካ እና ፓናማ ጋር የተደለደለችው ብራዚል ከምድቡ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ከጥሎ ማለፉ ውጭ…

ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛንዚባር አቻውን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። በቻማዚ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የአጥቂ መስመር ተሰላፊዋ እሙሽ ዳንኤል በ45ኛ፣ በ55ኛ እና በ56ኛ ደቂቃ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገብቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ያረፉ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት ቀናት ልምምድ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ቆይታው ሐምሌ 26 በዋሽንግተን ዲሲ ከጋያና ብሔራዊ ቡድን እናሐምሌ 29 በሳውዘርን ክረሰንት ስታዲየም ከአትላንታ ሮቨርስ…