Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3 ለ 2 መርታት ችሏል። ካርሎስ ዳምጠው፣አማኑኤል አረቦ እና ሱለይማን ትራኦሬ የለገጣፎ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ ያኩቡ ሞሀመድ እና መሃሪ መና ደግሞ  የሲዳማ ቡናን ሁለት ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተከናወነ ሌላ መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ቡና…
Read More...

በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ድል ቀንቶታል። አትሌት በሪሁ ርቀቱን 12:40:45 በሆነ ጊዜ አጠናቆ የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል። በርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት የነበረው ጆሹዋ ቸፕቴጌ 2ኛ ወጥቷል። የሃገሩ ልጆች ሃጎስ ገ/ህይወት 3ኛ፣ ጥላሁን ኃይሌ 4ኛ፣…

ባሕር ዳር ከተማ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ መጣሉን ተክትሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ዛሬ በተከናወነው የ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ0 አሸንፏል፡፡ ደስታ ዮሐንስ በመጀመሪያው አጋማሽ እንዲሁም ቢንያም አይተን እና አብዱል ከሪም ሞሐመድ (በራሱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የድሬዳዋ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አጥቂው ቢኒያም ጌታቸው በ72ኛው ደቂቃ ላይ…

አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዲክላን ራይስን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ሪከርድ በሆነ የዝውውር ዋጋ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ መድፈኞቹ ለ24 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውር 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ እንዲሁም ተጨማሪ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለፊርማ ወጪ ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር ያቀረበውን 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ…

ኮሚቴው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ትናንት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በ28ኛ ሣምንት ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ነው ኮሚቴው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ በውሳኔው መሠረትም ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም…

ዋሊያዎቹ ወደ አሜሪካ ተጉዘው የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ በመጓዝ የወዳጅነት እና የልምድ ልውውጥ ጨዋታዎችን ሊያደርግ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው÷የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከካረቢያኑ ጉያና ብሄራዊ ቡድን ጋር ሐምሌ 26 በዋሺንግተን ዲሲ ሴግራ ፊልድ ስታዲየም እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ሐምሌ 29 ከትላንታ…