Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በ15 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ጉተኒ ሻንቆ  ቀዳሚ ስትሆን መብራት ግደይ እና ፀሀይ ሀይሉ   ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች15 ኪሎ ሜትር ጭምዴሳ ደበሌ በቀዳሚ ሲሆን÷ ሉሌ ላቢሳ ሁለተኛ  እንዲሁም ጎሳ አምበሉ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል። ውድድሩን ላሸነፉ አትሌቶች ከ25  ሺህ እስከ 75 ሺህ ብር ሽልማት የተበረከተ ሲሆን÷ በዚህ የጎዳና ላይ ሩጫ 20 ሺህ  የህብረተሰብ ክፍሎች…
Read More...

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ነሐሤ ወር በሃንጋሪ በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ቀጣይ የውድድር ቀን ላይ ቀነ ገደብ አስቀምጧል። ከነሐሤ 13 እስከ 21 ቀን…

የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ኢትዮጵያ ከግብፅ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሴራ ሊዮንና ጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ የ2026 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በኮትዲቯር አቢጃን ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በምድብ ሀ ከግብፅ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሴራ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በቀጣይ የሚካሄደው የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርም መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም…

ጎንደር አራዳ የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በሻምፒና ውድድሩ ከተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 31 ክለቦች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በማጠቃለያ ውድድሩ ጎንደር አራዳ ደምበጫ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ የኢትዮጵያ የክለቦች…

500 ስፖርተኞች የሚሳተፉበት የክለቦች ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጀምሯል። በሻምፒዮና ውድድሩ 45 ክለቦች በ12 የኪሎ ካታጎሪ በሁለቱም ጾታ ይወዳደራሉ፡፡ በአጠቃላይ 500 ስፖርተኞች በውድድሩ እንደሚሳተፉ አዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ መረጃ…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት እና የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሊጉ የመጨረሻ ጨዋት 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አጥቂው ቢኒያም ጌታቸው ሲያስቆጥር÷ቅዱስ ጊዮርጊስን አቻ…