Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስምምነት ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር መለያየታቸው የሚታወስ ነው፡፡ ቀጣዩን አሰልጣኝ ለመምረጥ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ውይይትም በብሄራዊ ቡድኑ በቴክኒክ ዳይሬክተርነት እየሠሩ የሚገኙት ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት ቀጣይ ጨዋታዎችን…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ ቡና…

በሐረር ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ‘‘ለሠላም እሮጣለሁ’’ በሚል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ። "ለጋራ ሠላም በጋራ እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል በሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽንና በምስራቃዊ እድገት ፋና አዘጋጅነት ተካሂዷል። በጁገል ዙሪያ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ላይ አትሌቶችን ጨምሮ በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈውበታል።…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተወሰኑ የዲሲፕሊን ቅጣቶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። በሳምንቱ 46 ተጫዋቾችና የቡድን…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ብቸኛ ግብ የአማካይ ተጫዋቹ ከነዓን ማርክነህ 62ኛው ደቂቃ ላይ በፍጹም ቅጣት ምት…

52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ይካሄዳል። ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዓላማ አትሌቶች የስልጠና ልምምዳቸውን አቋም የሚለኩበትና ተተኪ አትሌቶች ለማፍራት የሚረዳ ነው…

ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በሞሃመድ ናስር ግብ መምራት ቢችልም ሃብታሙ ታደሰ አስቆጥሮ በአንድ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርተዋል፡፡ ከእረፍት መልስ አለልኝ አዘነ በጨዋታ እንዲሁም…