Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የፕሪሚየር ሊጉ  የዋንጫ ተፎካካሪዎች ፍልሚያ በኢቲሃድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየርሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች ማንቼስተር ሲቲ እና አርሰናል ፍልሚያቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ፡፡ በጨዋታው መድፈኞቹ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት እና ከ19 ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ለሦስት ዋንጫ የሚፎካከሩት ውሃ ሰማያዊዎቹ በአንፃሩ ትኩረታቸው የሻምፒዮንስ ሊጉ ዋንጫ ላይ ቢሆንም ከአርሰናል ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት በማጥበብ የሊጉን ዋንጫ በተከታታይ ለማንሳት ይጫወታሉ፡፡ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል…
Read More...

ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሣምንት ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ያለምንም ጎል ተጠናቋል፡፡ 12:00 ላይ በተካሄደ ሌላ የጨዋታ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን…

አትሌት መገርቱ ዓለሙ እና ታምራት ቶላ በለንደን ማራቶን 2ኛ እና 3ኛ ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሔደው የለንደን 2023 ማራቶን ከሴቶች አትሌት መገርቱ ዓለሙ 2ኛ እንዲሁም ከወንዶች አትሌት ታምራት ቶላ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡ በተጨማሪም በወንዶች ልዑል ገብረ ሥላሴ 4ኛ እና ሰይፉ ቱራ 5ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ ዛሬ የተካሄደውን የማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት ሲፈን ሀሰን…

በፕሪሚየር ሊጉቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ደስታ ዮሐንስ በ72ኛው እና ጀሚል ያዕቆብ በ77ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ አዳማ ከተማ በ27 ነጥብ ከነበረበት 10ኛ ደረጃ ወደ 8ኛ ከፍ ሲል…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለና አልማዝ አያና የሚሳተፉበት የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላላቅ አትሌቶች የሚፋለሙበት የ2023 የለንደን ማራቶን የፊታችን እሑድ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ በወንዶች ቀነኒሳ በቀለ የሚካፈል ሲሆን÷ ለአሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ከተሰጣቸው አትሌቶች መካከል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ቀነኒሳ በቀለ በርቀቱ 2 ሰዓት ከአንድ ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በመሮጥ ሁለተኛው…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ሀዲያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ባደረጉት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ተቀይሮ የገባው የአማካይ ተጫዋች መለሰ ሚሻሞ በ65ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ሀዲያ…