Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች 149 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና አክራ በሚካሄደው 13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች 149 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደሚሳተፉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት÷የመላ አፍሪካ ጨዋታ አፍሪካውያን ወንድማማቾች የሚገናኙበት ከመሆኑ ባሻገር  የሀገራችን ባህልና ስፖርት የሚተዋውቅበት መድረክ ነው ብለዋል፡፡ መድረኩ  የስፖርቱን ዲፕሎማሲ ለማጠናከር ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን የገለፁት ሚኒስትር ዴዔታው÷ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ደረጃ ያላትን…
Read More...

ፖል ፖግባ ለ4 ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖል ፖግባ ከአበረታች ንጥረ ነገር (ዶፒንግ) ጋር በተያያዘ ለአራት ዓመታት ከእግር ኳስ ጨዋታ ታግዷል፡፡   ፈረንሳዊው አማካይ አበረታች ንጥረ ነገር መውሰዱ በመረጋገጡ ነው ለ4 ዓመታት ከየትኛውም ዓለም አቀፍ እግር ኳስ ጨዋታ የታገደው፡፡   በዚህም ፖል ፖግባ እስከ ፈረንጆቹ 2027 ድረስ…

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ግላስጎው አቀና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚካፈለው የኢትዮያ ልዑክ ወደ ግላስጎው አቀና፡፡ 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፈረንጆቹ መጋቢት 1 እስከ 3 ቀን 2024 በግላስጎው እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያን ወክሎ በውድድሩ ለሚካፈለው የልዑካን ቡድንም ዛሬ ዕኩለ ቀን ላይ በቦሌ ዓለም…

የኤቨርተን ቅጣት ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ወራት በፊት 10 ነጥብ ተቀንሶበት የነበረው ኤቨርተን ቅጣቱ ወደ 6 ነጥብ ዝቅ ተደርጎለታል፡፡ ኢቨርተን ነጥቡ ከመቀነሱ በፊት በሊጉ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን ከቅጣቱ በኋላ ወደ 19ኛ ደረጃ እንደወረደና ይህም በቡድኑ ውስጥ ድንጋጤ መፍጠሩ አይዘነጋም፡፡ በወቅቱ በተላለፈው ውሳኔ ቅር ተሰኝቶ…

በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በ14 አትሌቶች ትወከላለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ በሥድስት ወንድ እና በስምንት ሴት አትሌቶች ትወከላለች፡፡ በዚህም መሰረት በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ሀብታም ዓለሙ፣ ጽጌ ዱጉማ ሲካፈሉ ወርቅነሽ መሰለ በተጠባባቂነት ተይዛለች። እንዲሁም በ1 ሺህ 500 ሜትር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ፣ ድርቤ ወልተጂ እና…

በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የወጣት ሴት 6 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርም÷ ሮቤ ዳዲ 1ኛ፣ የኔነሽ ሽመክት 2ኛ እንዲሁም ትነበብ አስረስ 3ኛ ደረጃን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ፉልሃምን ያስተናገደው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸነፈ። በሳምንቱ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 4 ለ 2፣ ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ኤቨርተንና ብራይተን ሆቭ አልቢዮንን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት…