Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሶል ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የ77ኛው ሶል ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ርቀቱን አጠናቀዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ26 ሴኮንድ በመግባት ቀዳሚ ሲሆን ፥ አትሌት ሺፈራው ታምሩ እና አትሌት ሀፍቱ አሰፋ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል፡፡ ባለፈው ዓመት በተካሄደው 76ኛው የሶል የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሞስነት ገረመው…
Read More...

በ ጅቡቲ ኢንተርናሽናል ሚት የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛ ጊዜ በተካሄደው 'ጅቡቲ ኢንተርናሽናል ሚት' የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች አሸንፈዋል፡፡ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች አለሽኝ ባወቀ 16 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ ከ30 ማይክሮ ሰኮንድ በሆነ ሰዓት በቀዳሚነት አጠናቃለች። እንዲሁም አዳኔ አንማው 16 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ ከ66 ማይክሮ ሰከንድ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ማንቼስተር ሲቲን ከባየር ሙኒክ ያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በድልዱሉ መሰረት የአምናው ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ ጋር ተገናኝቷል። የጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ደግሞ ከፖርቹጋሉ ቤኔፊካ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። የእንግሊዙን ማንቼስተር ሲቲ ከጀርመኑ ሃያል ባየርን ሙኒክ ጋር ያገናኘው ጨዋታ የሩብ ፍጻሜው ተጠባቂ…

ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን አሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ፈረንሳዊውን የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ከውጤት ማጣት ጋር በተያያዘ ከአሰልጣኝነት እንዳሰናበተው ቢቢሲ አስነብቧል። የደቡብ ለንደኑ ክለብ ባለፉት 12 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም። በፕሪሚየር ሊጉም ከ27 ጨዋታዎች 27…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ18ኛ ሳምንት ጀምሮ በአዳማ ከተማ እንደሚካሄድ ሊግ ካምፓኒው አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አህጉራዊ ውድድር ምክንያት የተቋረጠው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እስከ 17ኛ ሳምንት ድረስ በድሬዳዋ ከተማ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በቀጣይ ውድድሩ የሚካሄድበትን ከተማ…

አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡበከር ናስር በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጊኒን ከሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረው አቡበከር ናስር ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ማገገም ባለመቻሉ ነው ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ የሆነው፡፡ በምትኩም የኢትዮጵያ…

በፕሪሚየር ሊጉ የ17ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ለሌላ ተስተካካይ መርሐ ግብር ተዘዋወሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ17ኛ ሳምንት ሊካሄዱ የነበሩ ቀሪ ጨዋታዎች ለሌላ ተሰተካካይ መርሐ ግብር ተዘዋውረዋል። በፕሪሚየር ሊጉ 2015 በ17ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ስታዲየም ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ጨዋታ 10 ሰዓት ሃዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘ ሲሆን÷ ጨዋታው ያለምንም ግብ…