Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በማንችስተር ደርቢ ዩናይትድ ሲቲን 2 ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ የማንችስተር ደርቢ ማንችስተር ዩናይትድ ማንችስተር ሲቲን 2 ለ 1 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል። የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማርከስ ራሽፎርድ እና ፈርናንዴዝ ሲያስቆጥሩ የማንችስተር ሲቲን ግብ ግሪሊሽ አስቆጥሯል። ማንችስተር ዩናይትድ በተከታታይ ያደረጓቸውን ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት በማጥበብ በ38 ነጥብ 3ኛ ደረጃ…
Read More...

ኢትዮጵያ ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ ያለምንም ግብ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየን ሺፕ ቻን ውድድር የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዋን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገችው ኢትዮጵያ ጨዋታዋን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቃለች። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አቻ መውጣቱን ተከትሎ አንድ ነጥብ በመያዝ በምድቡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። 7ኛው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየንሺፕ ውድድር…

ፊፋ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ስላሳየው ያልተገባ ባህሪ ምርመራ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ባለፈው ወር በኳታር በተካሄደው የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ፥ የ2018 ዓለም ዋንጫ አሸናፊዋን ፈረንሳይን በፍፁም ቅጣት ምት አሸንፋ ዋንጫውን ለሶስተኛ ጊዜ ባነሳችው በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን "ያልተገባ ባህሪ" ላይ የዲሲፕሊን ሂደቶችን ከፍቻለሁ ብሏል። በፍፃሜ ጨዋታው መጨረሻ ግብ…

ኢትዮጵያ የፊታችን እሑድ የምስራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባኤን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተካለሉበት የአትሌቲክስ ሪጅን ጉባኤ የፊታችን እሑድ ጥር 7 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ይካሄዳል፡፡ በጉባኤው የሪጅኑ ፕሬዚዳንት፣ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫና በሪጅኑ የኮንፌዴሬሽን ኦፎ አፍሪካ አትሌቲክስ ካውንስል አባላት ውክልና…

ብሄራዊ ቡድኑ ከሞዛምቢክ ጋር ለመጫዎት ዝግጁ ነው – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በነገው ዕለት ከሞዛምቢክ ጋር ለሚደርገው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ በነገው ዕለት የሚካሄደውን ጨዋታ አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አሰልጣኙ በመግለጫቸውም÷ ብሄራዊ ቡድኑ በሀገር ቤት ዝግጅት ሲያደርግ…

ዕለታዊ አጫጭር የውጭ ስፖርታዊ ዜናዎች

ቼልሲ ከ 17 ዓመት በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ በፉልሃም 2 ለ 1 ተሸንፏል፤የትላንት ምሽቱን ውጤት ተከትሎም አሰልጣኝ ግራም ፖተርስ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል፡፡ በጨዋታው የተሰለፈው አዲሱ ፈራሚ ዣኦ ፊሊክስ ለፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ቢያደርግም ሜዳ ውስጥ በፈጸመው ጥፋት በ58ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል፡፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2022 የፊፋ ምርጥ የወንድ…

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች እንደሚሳተፉ የውድድሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ ሌሊሳ ዴሲሳ፣ሹራ ቂጣታ፣ አንዳምላክ በልሁ ፣ አንዱዓለም በላይ እንዲሁም ሂርጳሳ ነጋሳ በውድድሩ ይካፈላሉ፡፡ በሴቶቹ ደግሞ የዓለም የማራቶን ሻምፒዮኗ  ጎይተይቶም ገብረስላሴ  እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ…