Fana: At a Speed of Life!

በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በልደታ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው።

በክፍለ ከተማው ሁለት የምርጫ ክልል እና 113 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን÷ በትናንትናው እለት በየጣቢያው ተገኝተው ድምፃቸውን ሲሰጡ የነበሩ ነዋሪዎችም በየጣቢያው ላይ ተገኝተው የተለጠፈውን የድምፅ ውጤት ሲመለከቱ ተዘዋውረን ባደረግነው ቅኝት ተመልክተናል።

በትዝታ ደሳለኝ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.