Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ሕወሃት የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህወሃት በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል።

ሰልፈኞቹ÷ የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አይደሉም ፣የትግራይ ህዝብ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው፣በትግራይ ክልል የሚኖረው ህዝባችንን መንግስታችን ነፃ እንዲያወጣ እንጠይቃለን የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችን አሰምተዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.