Fana: At a Speed of Life!

በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ ስንዴ ምርት   ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደሚቻል ሌላ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በምሥራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እየለማ ያለው  የበጋ የስንዴ ምርት  “ጠንክረን ከሠራን ከውጪ የሚገባ እህልን ለመተካት እንደምንችል ሌላ ማሳያ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.