Fana: At a Speed of Life!

በሰላም ማስከበር ወቅት የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን የመማር ማስተማሩ ስራ በሁሉም ቦታ ይጀመራል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን ብር በጀት መያዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ እንዳሉት ÷ በአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች በህግ ማስከበር ሂደቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን በመጠገን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው።
ለትግራይ ክልልም ከ700 ሺህ በላይ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል መዘጋጀቱን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.