Fana: At a Speed of Life!

በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል።
በመጀመሪያው ምድብ ሰንበሬ ተፈሪ 3ኛ፣ እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ 4ኛ ሆነው አጠናቀዋል።
ከሁለተኛው ምድብ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 1ኛ ደረጃ በመያዝ ማጣሪያውን አልፋለች።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.