Fana: At a Speed of Life!

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኡጋንዳና ኮንጎ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር ትናንት መጀመሩ ይታወቃል፡፡
ዛሬ በተደረገው ጨዋታም ኡጋንዳና ኮንጎ ያለምንም ግብ መለያየታቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.