Fana: At a Speed of Life!

በቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ 42 ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ያደረሱ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ መከላከያ ሰራዊት ተከታትሎ በወሰደው እርምጃ 42ቱ ተደምስሰዋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት በወሰደው እርምጃም ጸረ-ሠላም ኃይሎች ለጥፋት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና እና ቀስቶች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
XMA Header Image
Front page – Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
fanabc.com
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.