Fana: At a Speed of Life!

በቢሾፍቱ ከተማ ለሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ዝግጅት መጠናቀቁን የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በነገው እለት በቢሾፍቱ ከተማ ለሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከተማ አስተዳደሩ ዝግጅት ማጠናቀቁን የከተማዋ ከንቲባ ወይዘሮ አለምፀሀይ ሽፈራው አስታወቁ።
ከንቲባዋ በነገው ዕለት በከተማዋ የሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ሁሉ መጠናቀቁን ገልጸዋል።
በትዝታ ደሳለኝ እና በፈቲያ አብደላ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.