Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ፡፡

ለጋዜጠኞቹ እውቅና የመስጠት መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ተካሄዷል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ፍስሐ ወልደሰንበት፣ ጋዜጠኞች በሕግ ማስከበር ዘመቻው ወቅት መረጃዎችን በማድረስ ዓይነተኛ ሚና መጫወታቸውን ገልጸዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሬድዋን ሁሴን በበኩላቸው፣ ጋዜጠኞች በሕግ ማስከበር ወቅት የሠሩትን አኩሪ ሥራ በቀጣይ ሀገራዊ ምርጫ ሊደግሙት ይገባል ብለዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.