Fana: At a Speed of Life!

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡
በዚህም የዲፕሎማ ተሸላሚ ሆናለች፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.