Fana: At a Speed of Life!

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም መሠረት ፡-
ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም
ኢታኖል ድብልቅ ቤንዚን 25 ብር ከ32 ሳንቲም
ነጭ ናፍጣ 23 ብር ከ04 ሳንቲም
ኬሮሲን 23 ብር ከ04 ሳንቲም
ቀላል ጥቁር ናፍጣ 20 ብር ከ27 ሳንቲም
ከባድ ጥቁር ናፍጣ 19 ብር ከ77 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ 35 ከ12 ሳንቲም መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ክለሳው ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በመላው አገሪቱ በሚገኙ አካባቢዎች እንደየርቀታቸው መጠን ከ ዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.