Fana: At a Speed of Life!

በክልሎች ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን ለሀገራዊ እድገት ወሳኝ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች ውስጣዊ እና አስተዳደራዊ ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን አስተማማኝ የሀገራዊ እድገት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አመራሮች ላሳዩት ምሳሌያዊ ተግባር ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል።
ሁሉንም የሀገሪቱ ክፍል በሰላምና አብሯዊ ልማት በማገናኘት ብልጽግናን እውን እናደርጋለን ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.