Fana: At a Speed of Life!

በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የክርስትና የእምነት አባቶች እንዲሁም የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተገኝተዋል።
የዞኑ አስተዳዳሪ ዲያቆን ተስፋሁን ባያብል በንግግራቸው በቅርቡ ጎንደር ላይ የተፈጠረውን ድርጊት እናወግዛለን ብለዋል።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ወሎ አህጉረ ስብከት ተወካዮች መሳተፋቸውን የሰሜን ወሎ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.