Fana: At a Speed of Life!

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እንዲሁም በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አደረጉ።

ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረጉ ገደብ የለሽ ጫና እና የሃሰት ፕሮፖጋንዳዎችን ተቃውመዋል።

 

ሰልፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ቢሮ እና በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት መደረጉን በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.