Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ ከተማ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች በተገኙበት ተጀመረ።

የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ መጀመሩን የተመለከቱት የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ መሟላታቸውን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።

በከዚራ ቁጥር ሁለት የዕድተርኞች ማህበር ምርጫ ጣቢያ በተጀመረው በዚህ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ላይ መራጮች የመራጭነት ካርዳቸውን ድምጽ መስጠት ጀምረዋል፡፡

በእዮናዳብ አንዱዓለም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.